ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ከሆኑት ኤርቪን ጆዜ ማሲንጋ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገናል:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በመዲናችን እየተከናወኑ ባሉ የልማት ስራዎች ፣ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው መንገዶች እና አዲስ አበባ ከአሜሪካ ከተሞች ጋር ያላትን የእህትማማችነት ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያም ተወያይተናል ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.