የቀድሞ የፓንአፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የቀድሞ የፓንአፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰቦች የዓድዋ ድል መታሰቢያን እየጎበኙ ነው

የቀድሞ የፓንአፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ልጆች እና ቤተሰብ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን እየጎበኙ ይገኛሉ።

የዓድዋ ድል መታሰቢያን እየጎበኙ ከሚገኙ የቀድሞ የፓንአፍሪካ አቀንቃኝ መሪዎች ቤተሰብ አባላት መካከል የኩዋሚ ንክሩማ፣ የጁሊየስ ኔሬሬ፣ የኮለኔል ሙዓመር ጋዳፊ ቤተሰብ አባላት ይገኙበታል።

በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ በተካሄደው የአፍሪካ ሚድያ አዋርድ ተሳታፊ የነበሩት ልዑካኑ በአዲስ አበባ የተገነቡ እና በመገንባት ላይ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.