በማለዳ በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ የፒያሳ ነ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በማለዳ በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበት ሰፈር ሄደን ጐብኝተናቸዋል ።

ልጆች ምቹ መጫወቻ ሜዳዎች ፣ ወጣቶች የስፓር ሜዳ እና ለነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠሩላቸዉ ሱቆች እንዲሁም  የጋራ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶላቸውና ደስ ብሏቸዉ በማየታችን እኛም በጣም ደስ ብሎናል።

ፈጣሪ ኢትዮዽያና ህዝቦቿን ይባርክ!!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.