"ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ ቃል በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ ባስጀመርንበት እለት ከ150 በላይ በኤክትሪክ የሚሰሩ በሃገራችን የተመረቱ ሚኒባስ መኪናዎችን ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት አስተላልፈናል::
በአንድ በኩል መሰረተ ልማት እየዘረጋን በሌላ በኩል የአየር ብክለትን እና ሙቀትን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ አገልግሎትን እያሳለጥን ለመኖር ምቹ የሆነች ከተማ የመገንባት ስራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.