ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለፈረንጆች የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፋት መልዕክት ፥ በመላው ዓለም የገናን በዓል ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በሙሉ መልካም በዓል እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።
ወቅቱ የሚያስታውሰን መልካምነት ድንበር ተሻጋሪ መሆኑን እና ተስፋን በጋራ መገንባት እንደምንችል ነው ሲሉም አውስተዋል።
Merry Christmas to our global family.
A season that reminds us: kindness travels farther than borders, and hope is something we build together.
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.