“ምሁር ማነው?"

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

“ምሁር ማነው?"

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪ የሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ እያቀረቡ ይገኛሉ።

የአካዳሚያዊ አመራሮችና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ገለጻው እየተሰጠ ይገኛል። 

የዛሬው መርሃ ግብር 75ኛ ዓመት በዓሉን ለማክበር ላለፉት ሳምንታት ሲደረጉ የነበሩ ተከታታይ ገለጻዎች እና ፕሮግራሞች ማጠቃለያ ነው።

“ምሁር ማነው?"

ምሁር በስሜታዊነት የሚነዳ ሰው አይደለም።

የምሁር መገለጫዎች፣

- ሐሳብ አክባሪ እና አፍቃሪ
- ጥልቅ አሰላሳይ እና ብዙ ጠያቂ
- አንባቢ፣ ነቃሽና ተንታኝ
- ችግር ፈቺና መፍትሄ አሳሽ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ አመት ክብረ በዓል ላይ የነበረኝ አቅርቦት የሚከተሉትን ጭብጦች ይዳስሳል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.