"የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነው የሻይ ልማት ኢ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

"የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነው የሻይ ልማት ኢኒሺዬቲቭ ተከላው በጥሩ ሁኔታ እየተከወነ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

በመትከል የታየው መልካም ጅማሮ በአግሮ–ፕሮሴሲንግ ከተደገመ ሙሉ ስለሚሆን የግሉ ዘርፍ እሴት በማከል ቢሳተፍ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ በተጨማሮ በኤክስፖርት ሀገራችንን ተጠቃሚ ያደርጋታል።"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.