የሀገር ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የሀገር ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80 አመት አፍላ ወጣት ነው። መቀመጫው የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል።

በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ) ወደ 145 በላይ መዳረሻዎች መብረር ሲታሰብ አንድ አውሮፕላን ጣቢያ እንደማይበቃ ግልጽ ይሆናል። ስለዚህም ተጨማሪ ማረፊያ መሥራት ይገባል። 

ትልቅ ታሪክ። የላቀ ትስስር። የላቀ እቅድ።

#FlyToEthiopia
#VisitEthiopia
#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.