
ከመላው የሀገራችን አካባቢዎች የተውጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ መልካም ዕሴቶቻችንን ለመገንባት ላደረጉት ጥረት እናመሰግናለን።ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የልኡካን ቡድኑ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን እና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ ማዕከላትን በማቋቋም ባለተሠጥዖ ወጣቶችን ከራዕያቸው ጋር ማገናኘት የሚያስችል የትውልድ ግንባታ ስራችንን እና ለዓለም አቀፍ የስፖርት ውድድር ማካሄጃ እየሰራን ያለነውን የአቃቂ ኢንተርናሽናል ስታዲየምን ጎብኝተዋል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.