የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል::

የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዚህ መልክ በመገንባቱ መደሰታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ በጉብኝታቸው ወቅት ተናግረዋል::


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.