ለልምድ ልውውጥ ወደ መዲናችን ለመጡ የአፍሪካ ከ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለልምድ ልውውጥ ወደ መዲናችን ለመጡ የአፍሪካ ከተማዎች ከንቲባዎች እና የክልል አስተዳዳሪዎች በገቢዎች ቢሮ በቴክኖሎጂ እገዛ የተሰሩ የታክስ አሰባሰብ ለውጥና ሪፎርም ውጤቶችን ልምድ አካፍለናል።

በመጨረሻም የእንጦጦን፣ ፒኮክና አራዳ ፓርኮችን ጨምሮ  የወንዝ ዳርቻ ፕሮጀክቶችን አስጎብኝተን የሽኝት መርሃ ግብር አካሂደናል። 
 
  ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.