የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ተኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። ምክር ቤቱ በ3ተኛ መደበኛ ጉባኤው

1 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ተኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤ ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ፤

2 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ/ም የ9ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ፤

3 የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተሻሻለው የአባላት ስነ ምግባር ደንብ ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ፤

3 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ/ም ተጨማሪ በጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ያፀድቃል።

ሚያዝያ 18/2016


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.