ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የታደሙ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የታደሙበት የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት መርሐ ግብር (ምስል)

"የአንበሶቹ ሰማይ ኢትዮጵያ" - የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት

“አየር ሀይል አሁን ያለበትን ቁመና እንዲይዝ በየዘመናቱ መንግስታት የሰሯቸው ድምር ስራ ውጤት መሆኑን አምነን፣ አሁን ያለበትን ደረጃ ላለፉት 90 ዓመታት ከተጓዘበት ከፍ ያለው የላቀ ብቃት የያዘበት ጊዜ ነው ብለን በድፍረት መናገር ይቻላል።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

 

#PMOEthiopia 

#ETAF90


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.