የኢትዮጵያ ሰማይ ላይ ጀግኖች 'በራሪዎቹ አናብስት'፤ እንኳን ለ90ኛው ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ!
በራሴና በከተማ አስተዳደራችን ስም፤ ለዘጠኝ አሥርት ዓመታት በጽናት፣ በድል አድራጊነት፣ በጀብደኝነት እና ታላቅ የሀገር ፍቅር ለቆመው ጀግናው አየር ኃይላችን አባለት እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። እናንተ የኢትዮጵያ አንድነት፣ የጥንካሬያችን፣ የክብራችንና የሰላማችን ሕያው ምልክት ናችሁ።
ሰማዩ የእናንተ! ታሪኩ የሁላችን! መጪውም ጊዜ የኢትዮጵያ ነው!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.