ትላንት የጀመረዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ትላንት የጀመረዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የግምገማ መድረክ ዛሬም ቀጥሏል ።

"ባለፉት 6 ወራት፣ በ24/7 (ሃያ አራት ሰባት) የተለወጠ የሥራ ባህል፣ ነዋሪዎችንና የልማት አጋሮችን አስተባብረን በሁሉም ዘርፎች ያቀድናቸውን ሥራዎች በአማካይ 95.3 % ማሳካት ችለናል!" 

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.