በበጀት ዓመት በ6 ወር አፈፃፀም ከህዝቡ ቅሬታ ከሚቀርብበት የአገልግሎት አሰጣጥ አንፃርም በ’መሶብ’ የአገልግሎት አሰጣጥ የ94 % የህዝብ እርካታ ማግኘት መጀመራችን ለቀጣይ ስራችን ትልቅ ስንቅ ነው። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በስራ ዕድል ፈጠራ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ እና ለበርካቶች በጊዜያዊነት የስራ ዕድል የመፍጠር ስራ ተከናውኗል።
የበጎ ፈቃድ ተሳትፎም በከፍተኛ ሁኔታ በማደግ ከባለድርሻ የልማት አጋሮቻችን እና ከሕዝባችን 13 ቢሊዮን ብር የሚገመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በማበርከት ከፍተኛ የሕዝብ አጋርነት የታየበትም ነበር::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈፃፀም በመገምገ የቀጣይ 6 ወራትም ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል::
የአመራር አፈፃፀም ልዩነቶችን ማጥበብ
ተቋማዊ ግንባታን ማጠናከር
የቤት ግንባታ ማጠናከር
ከተማችንን ለአለም አቀፍ ኩነቶች ይበልጥ ለማዘጋጀት
ጉበኝነትና ብልሹ አሰራርን በዘመናዊ አሰራር እና በህዝባችን ተሳትፎ ለማምከን
የመረጃ አያያዝን ማዘመን
የኑሮ ውድነትን ጫና ለመቀነስ የተጀመሩ ስራዎችን ማስቀጠል::
የገቢ አሰባሰብን አጠናክረን ማስቀጠል::
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.