ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ክቡር ኢስማኤል ኦማር ጊሌን እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ክቡር ሐሰን ሸክ ሞሃሙድን በጅጅጋ አየር ማረፊያ ዛሬ ጠዋት ተቀብለዋል። #PMOEthiopia
Prime Minister Abiy Ahmed received the President of Djibouti, Hon Ismail Omar Guilene, and the President of Somalia, Hon Hassan Shek Mohamed, at the Jijiga airport this morning.
#PMOEthiopia
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.