አዲስ አበባ፡ የአፍሪካ መዲና በግርማ ሞገስ!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

አዲስ አበባ፡ የአፍሪካ መዲና በግርማ ሞገስ!

አዲስ አበባ፤ በታደሰ ውበት ፈክታ፣ በትጉህ እጆች   አጊጣና ተሸልማ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማስተናገድ በልዩ ድምቀት ተዘጋጅታለች።

​ከፅዱ መንገዶች እስከ ማራኪ ኮሪደሮች፤ የማይጠገቡ የወንዝ ዳርቻ ገፅታዎች ከተማችን የአህጉሪቱ ኩራት የአፍሪካውያን ቤት መሆኗን ዳግም ለዓለም አስመስክራለች።

 አዲስ አበባ - ውበትሽ ለሁሉም!


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.