የመምህራን የመኖሪያ ቤት ግንባታ - በአዲስ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የመምህራን የመኖሪያ ቤት ግንባታ - በአዲስ አበባ

👉 መምህራኑ በ57 ሕጋዊ ሰውነት ባላቸው ማህበራት የተደራጁ 6ሺህ194 መምህራን ናቸዉ፤  

👉  የሚጠበቅባቸውን 25 በመቶ ቅድመ ቁጠባ ወደ 4 ቢሊዮን ብር ገደማ ቆጥበዋል፤

👉   25 በመቶ ቆጥበዉ  ቀሪው 75 በመቶ ከባንኮች ጋር የፋይናንስ አማራጭ እንዲመቻች ተደርጓል፤

👉  ወቅታዊ አማካይ የሊዝ ዋጋው 24 ቢሊዮን ብር የሚገመት 40 ሄክታር መሬት በነፃ ቀርቧል፤

👉  መንግስት ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ የካሳ ወጪ ሸፍኗል፤

👉  ከተማ አስተዳደሩ መምህራንን በማህበር በማደራጀት፣ የዲዛይን ስራዎችን በማከናወንና ኮንትራክተሮችን በመለየት አስፈላጊውን ድጋፍ አድርጓል፤

👉  መምህራኑ የሳይት ዕጣ አውጥተው ተረክበዋል፤


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.