ባለፉት 6 ወራት በከተማ ግብርና በተመለከተ የከ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ባለፉት 6 ወራት በከተማ ግብርና በተመለከተ የከተማ ግብርና እና የሌማት ቱሩፋት ከተማዋ ሸማች ብቻ ሳትሆን አምራች እንድትሆን በተሰራው ስራ አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል::

👉  ተሳትፎ፦ ከ1 ሚሊዮን በላይ ማህበረሰብ እና 2,667 ተቋማት በከተማ ግብርና ተሰማርተዋል።
👉  ምርታማነት፦ 169,808 ቶን ለማምረት ታቅዶ፣ እቅዱን በማለፍ 211,766 ቶን ምርት ተገኝቷል።
👉  ጠቀሜታ፦ ነዋሪዎች የራሳቸውን ፍጆታ ከመሸፈን ባለፈ ገቢያቸውን እንዲደጉሙና የዋጋ መረጋጋት እንዲፈጠር ረድቷል። 
 
 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.