የኮሙኒኬሽን ስራችንን በተመለከተ

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኮሙኒኬሽን ስራችንን በተመለከተ

👉  የመረጃ ፍሰትና ገጽታ ግንባታ፦ ባለፉት ስድስት ወራት የመረጃ ልውውጥን በማቀላጠፍ የከተማዋን ገጽታ የመገንባት ስራ በስኬት ተከናውኗል።

👉  የዲጂታል አማራጮችን መጠቀም፦ የተለያዩ የዲጂታል ፕላትፎርሞችን (ማህበራዊ ሚዲያዎችን) በስፋት በመጠቀም መረጃን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል።

👉  ግንዛቤና መግባባት መፍጠር፦ ነዋሪዎች በከተማዋ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና የጋራ መግባባት እንዲፈጠር ተሰርቷል።

👉  ወቅታዊነት፦ መረጃዎችን በወቅቱ በማሰራጨት ረገድ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል።

👉  የፖለቲካ ምህዳር ማስተካከል፦ አላስፈላጊ የፖለቲካ ሽኩቻዎችና መሳሳቦች እንዲቀንሱ ተደርጓል።

👉   የአጀንዳ ለውጥ፦ የሕዝቡ ዋነኛ ትኩረት በልማት፣ በሰላምና በመልካም አስተዳደር ላይ እንዲሆን ተደርጓል።

👉  የመንግሥት ምላሽ፦ በህዝብ አስተያት ለተነሱ የልማት ጥያቄዎች መንግሥት ዘርፈ-ብዙ ጥረቶችን በማድረግ ተግባራዊ ምላሽ መስጠት ተችሏል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.