በመዲናዋ የተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ እየተሻሻ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በመዲናዋ የተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ እየተሻሻለ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጀማሉ ጀንበ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ፤ አገልግሎቶችን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ረገድ የተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ከተማ በየተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎቶች ቅልጥፍና እያደገ መምጣቱንም ጠቁመዋል።

አገልግሎቱን በዘላቂነት ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰሩ ስላሉ ስራዎች ሲያስረዱም፦ 7 የፌዴራል ተቋማትን ጨምሮ በ20 ተቋማት የሚሰጡ 132 አገልግሎቶችን በሞሰብ አንድ ማዕከል ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራ ይገኛል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.