የአዲስ አበባ ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአዲስ አበባ ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባቀረቡት የከተማ አስተዳደሩ የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል::

ከንቲባ አዳነች አቤቤ  የከተማ አስተዳደሩ ፕሮጀክቱን በፍጥንነት የሚሠራበት ምክንያት በአጭር ጊዜ መጨረስ አስፈላጊ በመሆኑ ነው ብለዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.