“የኢቢኤስ ቴሌቭዥን መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍሥሐ ጽዮን በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል፡፡
አማን ለኢትዮጵያ የግል ሚዲያ ዕድገት ወሳኝ ሚና ከነበራቸው አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ባለፈች ጊዜ ሁሉ የሚጠበቅበትን አድርጓል፡፡ ፈጣሪ ነፍሱን በሰላም ያሳርፋት”፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አማን ለኢትዮጵያ የግል ሚዲያ ዕድገት ወሳኝ ሚና ከነበራቸው አንዱ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ባለፈች ጊዜ ሁሉ የሚጠበቅበትን አድርጓል፡፡ ፈጣሪ ነፍሱን በሰላም ያሳርፋት”፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.