የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች በነበሩት አቶ አማን ፍሰሃጽዮን ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ሃዘን እገልፃለሁ ።ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች በነበሩት አቶ አማን ፍሰሃጽዮን ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ሃዘን እየገለጽኩ፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለስራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን እመኛለሁ።
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.