አዲስ አበባ ባማረና በደመቀ አቀባበል እንግዶቿን እየተቀበለች ነው
አዲስ አበባ ለ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ መዲናዋ የሚመጡ እንግዶችን በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንግዶቿን በመቀበል ላይ ትገኛለች፡፡
ከተማዋ ወንዞቿን አክማ ፣ መንገዶቿን አዘምና ፣ የመዝናኛ ስፍራዎቿን አሳምራ ፣ ለሁሉ ተስማሚ የሆኑ ምቹ የትራንስፖርት፤ የቱሪስት መዳረሻዎቿንና ሆቴሎቿን አስፋፍታ ለጉባኤው የሚመጡ እንግዶችን እጇቿን ዘርግታ እየተቀበለች ትገኛለች፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.