“ኢትዮጵያ-ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ሃሰብ በተቀናጀና ቀጣይነት ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ለማሳደግ በተዘጋጀ የንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ ላይ በመገኘት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ተወያይተን ወደ ላቀ ደረጃ የተሸጋገሩ አምራቾችን ሸልመናል።
ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ በፍትሃዊነት እያስተናገድን፣ የሚቀሩትን በጋራ ጥረት እያሟላን የኢንዱስትሪ ዘርፉን የማምረት አቅም እያሻሻልን እና የሚነሱ ቅሬታዎችን በጋራ እየቀረፍን ለወጣቶቻችን በቂ የስራ እድል የሚፈጥር የኢንዱስትሪ ዘርፍ እንገነባለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.