የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ ወሳኝ አጀንዳዎች ውይይታችን እያካሄድን፤ ጎን ለጎን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተገናኝተን በቀጣናዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር)
እንዲሁም “ዛሬ የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.