በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን፤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል።
በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን፤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገናል በተመሳሳይ ዛሬ ከናሚቢያ ፕሬዝደንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና የትብብር ዘርፎች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠናል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.