ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በአካባቢው በሚኖራቸው ቆይታ፤ በክልሉ መንግሥት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.