ዛሬ ከቺልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን (CIFF) ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኬቲ ሃምፕተን እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በመሆን ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከልን ጎብኝተናል።
በጉብኝታችንም በቀጣይ በጋራ በምንሠራባቸው የትኩረት መስኮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
በጉብኝታችንም በቀጣይ በጋራ በምንሠራባቸው የትኩረት መስኮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አካሂደናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ምንም አልተገኘም.
Addis Ababa City Communication Bureau is a government organization that was originally constituted January 5, 2013 GC under proclamation No. 120/2013.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.