ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በአለም አቀፉ የልማት ማኅበር(አይ ዲ ኤ) 21ኛ የማሟያ ጉባኤ ላይ ለመገኘት ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።
ጉባኤው ማኅበሩ ደጋፊዎች እና ተባባሪ አካላት በአፍሪካ የልማት የገንዘብ ድጋፍ ቀዳሚ የትኩረት መስኮችን ለማመላከት እና አፅንዖት ለመስጠት ያለመ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍ አቅራቢዎች በ21ኛው የማኅበሩ ዘመን ድጋፋቸውን ለመጨመር በፅኑ እንዲያጤኑ የማሳሰብ አላማ ያነገበም ነው። ይህ ድጋፍ የአፍሪካን የልማት ተግዳሮቶች እና መልካም እድሎች በተገቢው መንገድ ለማስተናገድ እጅግ አስፈላጊ ነው።
Prime Minister Abiy Ahmed and his delegation arrive in Nairobi, Kenya for the International Development Association (IDA) 21 Replenishment Summit.
The Summit seeks to emphasize to IDA donors and other partners the crucial priority areas for development financing in Africa, urging donors to strongly consider increasing funding for the IDA21 cycle. This support is essential to address Africa's development challenges and opportunities, as well as those faced by IDA countries in other regions.
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.