130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል
130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል
የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሲታሰብ ቆይቷል።
በከተማ ደረጃ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ትላንት በአድዋ ድል መታሰቢያ በፖናል ዉይይት ተከብሯል።
በዓሉ በዛሬዉ ዕለት በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡
የዓድዋ ድል መላዉ ኢትዮጵያዊያን ያለምንም ልዩነት ለሃገራቸዉ ሉአላዊነትና ነጻነት በጋራ የተዋደቁበት እና ያሸነፉበትና የህብረብሄራዊ አንድነት መገለጫ ነዉ።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.