የድሬ መሶብ አንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት 73 በሚሆኑ ዘርፎች ለዜጎች አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል።
የአንድ ማዕከሉ ከ3 ሺ በላይ በሆነ ካሬ ሜትር የመሬት ሥፋት ላይ ያረፈ ባለአምስት ወለል ህንጻ እና ቴራስ ያካተተ ነው። ለሥራ ቅልጥፍና አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ ልማቶች የተሟሉለት ማዕከል፤ በውስጡ እንግዳ መቀበያ፣ የህፃናት ማቆያ፣ የጥሪ ማዕከል፣ የአስተዳደር ቢሮዎች፣ የማሠልጠኛ ክፍሎች ፣ የመረጃና ቴክኖሎጅ ማዕከል፣ የሁኔታዎች መከታተያ ክፍል፣ የስብሰባ አዳራሽ፤ የመኪና ማቆሚያ እና የካፍቴሪያ አገልግሎት መስጫ ሥፍራዎችን አካቷል።
#PMOEthiopia
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.