ዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ጋር የኮሪደር ልማት ስራችን ያለበት ደረጃ ላይ ጥልቅ ግምገማ አካሂደን አጠቃላይ ስራዎቻችን ያሉበት አፈጻጸም ውጤታማ መሆናቸውን አይተናል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በተሰጠን አቅጣጫ መሰረት የኮሪደር ልማት ስራዎቻችንን ለህዝባችን በገባነው ቃል መሰረት በአጭር ጊዜ ውስጥ እናጠናቅቃለን። በከተማችን የገጠመውን ጊዜያዊ የትራፊክ መጨናነቅ ችግር በዘለቂነት ለመፍታት ከተማዋን የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት በመገንባት ላይ የምንገኝ ሲሆን ህዝባችን ላሳየው ትዕግስት እና ትብብር በከተማ አስተዳደሩ ስም ላመሰግን እወዳለሁ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.