ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የትውልድ ርዕይ!

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የትውልድ ርዕይ!

ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030  ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው።

#DigitalEthiopia2030 
#PMOEthiopia


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.