የኡጋንዳ ፓርላማ አባላት በአዲስ አበባ የወንዝ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኡጋንዳ ፓርላማ አባላት በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ በከተማ ልማት ዘርፍ እያሳየች ያለውን ተሞክሮ ለመቅሰም ሶስት የዩጋንዳ ፓርላማ አባላት መጋቢት 10/2018 ዓ.ም እየተከናወኑ ያሉ የወንዝ ዳር እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።

​አባላቱ በጉብኝታቸው ወቅት ባዩት ለውጥ መነሳሳታቸውን ገልጸው፣ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶችን በሀገራቸው ለመስራት ጥሩ ተሞክሮ የወሰዱበት መሆኑን ገልጸዋል። አዲስ አበባ በከተማ ልማት እያሳየች ያለው መሠረታዊ ለውጥ ለምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ትልቅ ተሞክሮና ትምህርት እንደሚሆንም ተናግረዋል ።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.