የኢትዮጵያ አየር ሃይል ለመላው ኢትዮጵየውያን የ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ለመላው ኢትዮጵየውያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው።ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ዛሬ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎብኝተናል። በጉብኝታችን አየር ኃይላችን በላቀ የስራ ትጋትና ጥራት እንደ ሀገር ያለንን ሀብት ተጠቅሞ ለውጥ ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ የሆነ ተቋም መሆኑን ተመልክተናል። 

በተለይም ከተጣለበት ሀገራዊ ተልዕኮ ባሻገር በአረንጓዴ እና በግብርናው ልማት በኩል ቀድሞ አላግባብ ጥቅም አልባ ተደርጎ የነበረውን መሬት ወደ ልማት በመቀየር ያስመዘገበውን ስኬት ተመልክተናል። ይህ በሀገር ደረጃም አርዓያነት ያለው አኩሪ ስራነው።

ሁላችንም በያለንበት እንዲህ ብንሰራ ለውጣችንን እጅግ ፈጣን እናደርገዋለን!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.