ዛሬ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉት አመራሮቻችን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉት አመራሮቻችን ጋር ሰፊ ውይይት አካሂደን ግልፅነት ፈጥረናል።

በዚህም ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ባደረግናቸው ውይይቶች ለተነሱ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች የከተማ አስተዳደራችን ያዘጋጀው የማስፈጸሚያ ዕቅድ ላይ ተግባቦት  ፈጥረናል። 

ለዕቅዱ ተፈጻሚነትም አስፈላጊውን ስምሪት የሰጠን ሲሆን፣ አፈጻጸሙንም በቅርብ የምንከታተል ይሆናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.