የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ ራንገልን አግኝቼ፤ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን እና ቀጣይ ትብብሮችን በምናጠናክርባቸው ቁልፍ መስኮች ዙሪያ መክረናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

I met with the Portuguese Minister of Foreign Affairs, Paulo Rangel, and discussed key areas of strengthening our bilateral relations and future cooperation. Prime Minister Abiy Ahmed (Dr.


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.