እንኳን ደስ አለን! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

እንኳን ደስ አለን! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

እንኳን ደስ አለን! 
በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪክስ አጠቃላይ ዝግጅት፣ በመሰረተ ልማቱ ምቹነት፣ በውድድር ሂደቱ እና በደጋፊ የከተማችን ነዋሪ ሞራል እና  ስፖርታዊ ጨዋነት በመደመም፤ አዲስ አበባ በሚቀጥለው ዓመት በፈረንጆቹ በ2027 የሚካሄደውን የግራንድ ፕሪክስ ውድድር በ'ወርቅ ደረጃ' እንድታዘጋጅ የዓለም አትሌቲክስ በዛሬው መርሃ ግብር ላይ  ይፋ አድርጓል ። 

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ !
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.