ማምሻውን በመዲናችን አዲስ አበባ በታላቅ ድምቀት...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ማምሻውን በመዲናችን አዲስ አበባ በታላቅ ድምቀት በተከናወነው ዓለም አቀፉ የግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ ለተሳተፉ ኮከብ አትሌቶች እና የአትሌቲክስ አመራሮችየእራት ፕሮግራም በማዘጋጀት የአዲስ አበባ ቆይታቸውን ይበልጥ አስደሳች እና ልዩ አድርገንላቸዋል።ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ማምሻውን በመዲናችን አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቅ ድምቀት በተከናወነው ዓለም አቀፉ የግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ ለተሳተፉ ኮከብ አትሌቶች እና የአትሌቲክስ አመራሮች፤ በውቧ አራዳ ፓርክ በነፋሻማ አየር የታጀበ ልዩ የእራት ፕሮግራም በማዘጋጀት የአዲስ አበባ ቆይታቸውን ይበልጥ አስደሳች እና ልዩ አድርገንላቸዋል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.