በአዲስ አበባ ሁሉም አካባቢዎች የበዓል ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ በቂ ምርት የቀረበበት ሆኖ ቀጥሏል::
በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የሰንበት ገበያዎች ፣ የሸማች ሱቆች; ባዛርና ኤግዝቢሽኖች እንዲሁም የግብርና ምርቶች መሸጫ መዓከላት የምርት የአቅርቦት እጥረት እንዳያጋጥም ለበዓል ፍጆታ የሚውሉ የግብርና እና ኢንደስትሪ ምርቶች ከወትሮው በተለየ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ በስፋት ቀርቧል።
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.