ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና ላይ ተሰማርተዋል

ዛሬ በልደታ ክፍለ ከተማ “በምግብ ራስን መቻልና የሥራ ዕድል መፍጠር” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው የ4ኛው ዓመት 4ኛው ዙር የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ ቀደም ሲል የሥራ ዕድል ያልነበራቸው፣ አካል ጉዳተኞች፣ አረጋውያንና ሴቶች በአጠቃላይ 810 ዜጎች በ162 ማህበራት ተደራጅተው ለርባታ የሚሆኑ ጫጩቶችን ከነግብዓቶቻቸው ተረክበዋል።

ነዋሪዎች በትንሽ መሬት ላይ በማምረት የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ የሚደረገው ድጋፍና ክትትል ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ድጋፍ የተደረገላቸው ዜጎች በጥንቃቄ ተለይተው ምርታማነታቸውን ለማሳደግ የሚረዳ ቅድመ ስልጠና ወስደዋል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.