የአፍሪካ ቆነጃጅት አዲስ አበባን እየጎበኙ ነዉ

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የአፍሪካ ቆነጃጅት አዲስ አበባን እየጎበኙ ነዉ

በአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን እና በማሂ ኢቨንትስ አዘጋጅነት የሚካሄደው የ"Miss Africa Essence 2026" ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ተሳታፊዎች፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ የወንዝ ዳር ልማት በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።

ውድድሩ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መካከል የባህል ትስስርን ለመፍጠርና የቱሪዝም ሀብትን ለማስተዋወቅ ያለመ ነዉ።

የዉድድሩ ማጠቃለያ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በወዳጅነት ፓርክ በደመቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን ለኤኤምኤን የላከዉ መረጃ ያመላክታል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.