በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ የሚከናወ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ የሚከናወነው ሲቲ ማውንቴንባይክ መካሄድ ጀመረ

 

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከናወነው ሲቲ ማውንቴንባይክ ኤሌሚኒቴር ፕሮ ሊግ (city mountain ELIMINATOR PRO LEAGUE) መካሄድ ጀምሯል። 

በአድዋድ ድል መታሰቢያ አካባቢ እየተደረገ በሚገኘው በዚህ ውድድር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ35 ሀገራት የተውጣጡ 58 ተወዳዳሪዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ አዘጋጆቹ ገልፀዋል። ከዚህ ውስጥ 46ቱ ወንዶች ሲሆኑ ፣ 12ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው። 

በአሁኑ ሰዓት የሴቶች ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል።


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.