ጥበብ ሀገር ትሠራለች፤ ሀገርም ጠቢብን ታከብራለ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ጥበብ ሀገር ትሠራለች፤ ሀገርም ጠቢብን ታከብራለች።

የሀገር ባለውለታ ለሆኑና በጥበብ ሞያቸው ለኢትዮጵያ ሀገራችን ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽዖ  በከተማችን አዲስ አበባ የመታሰቢያ ሐውልት ቆሞላቸዋል። 
ሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም

ፈጣሪ  ኢትዮዽያና ህዝቦቿን ይባርክ!!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.