በህብረት ስናብር፣ እርስ በርስ ስንደጋገፍ ማ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

በህብረት ስናብር፣ እርስ በርስ ስንደጋገፍ ማህበራዊ ጉስቁልናችን ይቀረፋል

ብልፅግና ማዕከሉ ሰው የሆነ የሰው ተኮር ተግባራት ላይ አተኩሮ የሚሰራ ፤ በዜጎች መካከል የመተባበር፣ የመደጋገፍና የ አብሮት እሴቶቻችን እንዲንዲጎለብቱ እየሰራ ያለ ፓርቲ ነው። በዚህ አያሌ ውጤቶች ተመዝግበዋል።

በዛሬ ዕለት በከተማ አስተዳደራችን በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተቋማትን፣ ደጋግ ባለሀብቶችን በማስተባበር በከተማ ደረጃ 907 ቤቶች ለነዋሪዎቻችን ለአቅመ ደካሞች በማስተላለፍ የበዓል ደስታቸውን እጥፍ ድርብ አድርገናል።  

እኔም የአዲስ ፈርጥ በሆነችሁ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ተገኝቼ የሀገር ባለውለታ፣ የአካል ጉዳተኞችና አቅመ ደካማ ነዋሪዎቻችን የቤት ስጦታ አበርክተናል።

መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.