ምክር ቤቱ 9 ነጥብ 94 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለ2018 ዓ.ም 9 ነጥብ 94 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ተወያይቶ ያጸደቀው ተጨማሪ በጀት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች በፌደራል መንግስት የተሰጠ የደምወዝ ድጎማ ብር 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር እና ለከተማዋ የልማት ሥራዎች የሚሆን 996 ሚሊየን ብር ነው፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤው በጥቅሉ 9 ነጥብ 94 ቢሊየን ብር አጽድቋል፡፡
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.