ዛሬ ማልደን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ ማልደን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ አቅመ ደካሞች እና የሃገር ባለውለታ የከተማችን ነዋሪዎችን በአብረሆት ቤተ መጽሃፍትፆም አስፈትተናል::

ትንሳኤ የፍቅር እና የርህራሄ ተምሳሌት በመሆኑ እኛም ጎብኚ እና ጠያቂ ከሌላቸው ነዋሪዎቻችን ጋር ምግብን ብቻ ሳይሆን ፍቅርን ተጋርተናል:: ሁላችንም በያለንበት አቅመ ደካሞችን እና ጠያቂ የሌላቸውን እያሰብን በዓሉን በፍቅርና በአብሮነት እናሳልፍ::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.